IPHC-E Repository System

አገርአቀፍ የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት ፕሮግራም የአራተኛው ዙር ማስተባበሪያ እና ማስፈፀሚያ መመሪያ ክሊኒካል አገልግሎት ዳይሬክቶሬት

Show simple item record

dc.contributor.author Ministry of Health
dc.date.accessioned 2022-10-31T06:43:47Z
dc.date.available 2022-10-31T06:43:47Z
dc.date.issued 2022-10
dc.identifier.uri http://repository.iphce.org/xmlui/handle/123456789/1703
dc.description.abstract ባሳለፍናቸዉ አመታት በሃገር አቀፍ እንዲሁም በጤናዉ ሴክተር የጤና ተቋማትን የጤና አገልግሎት ተደራሽነት እና ጥራት ለማሻሻል በርካታ የሪፎርም ስራዎች ሲከናወኑ ቆይተዋል፡፡ በመጀመሪያዉ የጤናዉ ዘርፍ የትራንስፎርሜሽን እቅድ ወቅት በሃገር አቀፍም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተቀመጡ በርካታ ግቦችን ለማሳካት ተችሏል፡፡ ይሁን እንጂ የተገኙ አፈፃፀሞች ላይ ክፍተት የታየባቸዉን ተግባራት እና በዘላቂ ልማት የተቀመጡ ግቦችን ለማሳካት በሁለተኛዉ ዙር የትራንስፎርሜሽን እቅዳችን አዳዲስ አጀንዳዎች እና በርካታ የማስፈፀሚያ ስልቶች በጋራ ተነድፈዉ ወደስራ ተገብቷል፡፡ የኢትዮጵ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት ፕሮግራምም ከ 2004ዓ/ም ጀምሮ ሲተገበሩ ከቆዩ የማሻሻያ ፕሮግራሞች ዉስጥ የሚጠቀስ ነው፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.publisher Ministry of health - Ethiopia en_US
dc.subject Health planning & management en_US
dc.title አገርአቀፍ የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት ፕሮግራም የአራተኛው ዙር ማስተባበሪያ እና ማስፈፀሚያ መመሪያ ክሊኒካል አገልግሎት ዳይሬክቶሬት en_US
dc.type Learning Object en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IPHC-E Repository


Browse

My Account