dc.contributor.author | Ethiopian Public Health Institute | |
dc.date.accessioned | 2022-12-14T07:21:39Z | |
dc.date.available | 2022-12-14T07:21:39Z | |
dc.date.issued | 2012-08 | |
dc.identifier.uri | http://repository.iphce.org/xmlui/handle/123456789/1731 | |
dc.description.abstract | የእብድ ውሻ በሽታ በእንግሊዘኛው አጠራር ሬቢስ ከሒንዱ ሳንስክሪት ራብሐስ (Rabhas) ቃል የፈለሰ ነው፡፡ ይህ በሽታ ዝምተኛ፣ ለጌታው ታዛዥና ጓደኛ የነበረ ውሻ በድንገት ወደ አስፈሪ የአውሬነት ባህሪ የሚለወጥበት ሁኔታ ነው፡፡ የእብድ ውሻ በሽታ (Rabies) በቫይረስ አማካኝነት በበሽታው ከተለከፈ እንስሳ ወደ ሌላ ጤነኛ እንስሳ ወይም ወደ ሰው በንክሻ የሚተላለፍ በሽታ ሲሆን ውሻን ብቻ ሳይሆን ሁሉንም ደመ ሞቃትና አጥቢ የሆኑ እንስሳትን እንዲሁም ሰውን የሚያጠቃ በሽታ ነው፡፡ ነገር ግን በሽታው በአብዛኛው በውሾች ላይ ስለሚታይና ሰዎችም የሚገነዘቡት ይህንኑ ስለሆነ የእብድ ውሻ በሽታ የሚል ስያሜ አሰጥቶታል፡፡ | en_US |
dc.language.iso | am | en_US |
dc.publisher | EPHI | en_US |
dc.subject | Primary health care | en_US |
dc.title | የእብድ ውሻ በሽታ | en_US |
dc.type | Image | en_US |