Ethiopian Pharmaceuticals Supply Service
(2022)
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ጥራታቸዉ የተረጋገጠ መሰራታዊ መድኃኒቶችን በተመጣጣኝ ዋጋና ቀጣይነት ባለዉ መልኩ
ለመንግስታዊ የጤና ተቋማት ለማቅረብ በአዋጅ ቁጥር 553/99 የተሰጠው ተልዕኮ ነው፡፡ ይኸንን ተልዕኮ እዉን ከማድረግ አንጻር
አገልግሎቱ የተለያዩ የስራ ክፍሎችን በማደራጀት እና አሰራሮችን በመዘርጋት እየተገበረ ይገኛል፡፡ ...