dc.contributor.author | Ministry of Health | |
dc.date.accessioned | 2024-01-01T06:08:30Z | |
dc.date.available | 2024-01-01T06:08:30Z | |
dc.date.issued | 2010 | |
dc.identifier.uri | http://repository.iphce.org/xmlui/handle/123456789/2684 | |
dc.description.abstract | ኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት ዓስርተ-ዓመታት በጤናው ዘርፍ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና አገልግሎትን በገጠርና በከተማ በማስፋፋት የጤና አገልግሎት ተደራሽ በማድረግ እመርታዊ ለውጥ አሳይታለች፡፡ ለዚህም ውጤት የጤና ኤክስቴሽን ፕሮግራም፤ የጤና ጣቢያና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል መስፋፋት እንዲሁም የጤና ባለሙያዎች በቁጥርና በዓይነት መጨመር ኅብረተሰቡ የራሱን ጤና እንዲያመርት ለማስቻል ሰፊ ዕድል የፈጠረ ሲሆን የጤና አገልግሎትን ለሁሉም ለማደረስ ለሚደረገው ርብርብ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓል፡፡ | en_US |
dc.language.iso | Amharic | en_US |
dc.subject | Health communication | en_US |
dc.title | የማህበራዊ እና ባህርይ ለውጥ ተግባቦት የጥራት ማረጋገጫ መመርያ | en_US |
dc.type | Guideline | en_US |