IPHC-E Repository System

ሁለተኛው የጤናው ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ 2013 - 2017 E.F.Y (2020/21-2024/25)

Show simple item record

dc.contributor.author Ministry of Health
dc.date.accessioned 2022-10-18T06:04:47Z
dc.date.available 2022-10-18T06:04:47Z
dc.date.issued 2022
dc.identifier.uri http://repository.iphce.org/xmlui/handle/123456789/1669
dc.description.abstract ይህ ሁለተኛው የጤናው ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ (ሁለተኛው ጤ.ዘ.ት.ዕ) ከ2013-2017 በጀት ዓመት መካከል ያለውን ጊዜ የሚሸፍን ነው። ሁለተኛው ጤ.ዘ.ት.ዕ የአስር ዓመቱ የጤና ዘርፍ ዕቅድ የመጀመሪያ አካል ሆኖ ተሰናድቷል። ዕቅዱ በመጀመሪያው ጤ.ዘ.ት.ዕ ጥልቅ ሁኔታዊ ትንተና እና የአፈፃፀም ግምገማ ላይ በመመርኮዝ የተዘጋጀ ሲሆን ዓለም አቀፍ ስምምነቶችን ከግምት ውስጥ ያስገባ እና ከአጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ልማት ማዕቀፍ ጋር የተጣጣመ ነው። በመጀመሪያው ጤ.ዘ.ት.ዕ ከ2008-2012 በጀት ዓመት ወቅት በአንዳንድ አካባቢዎች ህዝብን ከመኖሪያቸው ያፈናቀሉ ውስጣዊ ግጭቶች እና እንደ ኮቪድ-19 ዓለም አቀፍ ወረርሽኝ ያሉ ችግሮች ቢኖሩም ጉልህ ስኬቶች ተመዝግበዋል። en_US
dc.language.iso am en_US
dc.publisher Ministry of health - Ethiopia en_US
dc.subject Health planning & management en_US
dc.title ሁለተኛው የጤናው ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ 2013 - 2017 E.F.Y (2020/21-2024/25) en_US
dc.type Learning Object en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IPHC-E Repository


Browse

My Account