dc.contributor.author | Ethiopian Public Health Institute | |
dc.date.accessioned | 2022-12-14T07:25:14Z | |
dc.date.available | 2022-12-14T07:25:14Z | |
dc.date.issued | 2022-12 | |
dc.identifier.uri | http://repository.iphce.org/xmlui/handle/123456789/1732 | |
dc.description.abstract | የደም ማነስ በአለም ዙሪያ የሚታወቅ የህብረተሰብ የጤና ችግር ሲሆን ሁለት ቢሊዩን ህዝብ ተጠቂ ናቸው[1] ፡፡ በአለማችን 41.8% ነፍሰጡር እናቶችና 30.2% ነፍስጡር ያልሆኑ እናቶች የደም ማነስ አለባቸው[1, 2]፡፡ ምንም እንኳን የተለያዩ የደም ማነስ በሽታ መንስኤዎች ቢኖሩም ከግማሽ በላይ የሚሆነው ግን በአይረን ንጥረ ነገር እጥረት ከሚከስት የደም ማነስ ጋር የተያያዘ ነው[2] ፡፡ የእናቶች የደም ማነስ የሚያስከትላቸውን ጉዳቶች በበርካታ ጥናቶች ዉስጥ ተገልፆአል [3]፡፡ እንደ አለም የጤና ድርጅት መረጃ 12.8% በእስያ እና 3.7% የሚሆነዉበአፍሪካ አህጉር የእናቶች ሞት በቀጥታ ከደም ማነስ ጋር ይያያዛል [4]፡፡ ከዚህ ባሻገር የአይረን ንጥረ ነገር እጥረት 22% ለሚሆን የእናቶች ሞት በአለም አቀፍ ደረጃ መሰረታዊ ምክንያት ነው [5] | en_US |
dc.language.iso | am | en_US |
dc.publisher | EPHI | en_US |
dc.subject | Primary health care | en_US |
dc.title | የዳሰሳ ጥናት ግኝቶች አጭር ሪፖርት | en_US |
dc.type | Reports, bulletins | en_US |